ስለ እኛ

የተቋሙ ተልዕኮ

እያንዳንዱ ተማሪ ቋንቋውን፣ ባህሉን፣ እና ታሪኩን በሚገባ አውቆ ለቀጣዩ ትውልድ የሚያስተላልፍ ትውልድን መቅረጽ ነው።

የተቋሙ ዓላማ

ተማሪው ከሀገሩ እርቆ እንደመኖሩ መጠን የራሱን ቋንቋ፣ ባህል፣ እና ታሪክ የሚማርበትን ዕድል በመፍጠር ለማህበረሰቡ በስፋት ተደራሽ መሆን።

የተቋሙ ግብ

በራሱ የሚተማመን ቋንቋውን፣ባህሉን፣ ታሪኩን ጠንቅቆ የሚያውቅ እና በማንነቱ የሙኮራ ትውልድን መፍጠር።

የአቡጊዳ የቋንቋ እና የባህል ተቋም

ተማሪው ከሀገሩ እርቆ እንደመኖሩ መጠን የራሱን ቋንቋ፣ ባህል፣ እና ታሪክ የሚማርበትንዕድል በመፍጠር ለማህበረሰቡ በስፋት ተደራሽ መሆን።

Language School In Number

0 ተማሪዎች
0 የመማር መርሃግብሮች
0 የቋንቋ ስልጠናዎች
0 ቅርንጫፎች
0 ልዩ ፕሮግራም

Latest News

መምህራን