ለ2021/2022የትምህርት ዘመን የአዳዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል።
የአማርኛ ቋንቋ፣ የግብረ-ገብ፣ የባህል ፣ የታሪክ ትምህርቶች በየደረጃቸው ይሰጣሉ።
ትምህርቱ በ Virtual ስለሚሰጥ በየትኛውም የአሜሪካ ግዛት ያላችሁ ዕድሜያቸው ከ3 ዓመት እስከ 10 ዓመት የሆኑ ልጆች ያሉዋችሁ ወላጆች የእድሉ ተጥቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛዥኋል።
በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ
571-733-3634 ወይንም
571-276-0217
email- abugidalanguagecenter2018@gmail.com
