የግብረ ገብ ትምህርት

በዚህ ክፍል ተማሪዎች የማንበብ ክህሎታቸው አነስተኛ ስለሚሆን የስነ ምግባር ትምህርቱ የሚሰጠው በቃል ነው። በክፍል ውስጥ መምህሩ ካስረዷቸው በኋላ የሳምንቱን የስነ ምግባር መርህ ቃል የሚገልጹትን ካርዶች ተማሪዎች ወደ ቤት ይዘው በመሄድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመወያየት ሀሳቡን ይበልጥ በማዳበርለመምህራቸውና ለክፍል ጓደኞቻቸው ያካፍላሉ። በተጨማሪም የተረዱትን እንዲሁም እንዲፈጽሙ የታዘዙትን ነገር በስዕል እምዲያቀርቡ እና እንዲያብራሩ ይጋበዛሉ።
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
4
3
2
1
$149.00