ንባብ

በዚህ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች 1ኛ ክፍል የሚሰጠውን 10 የደረጃ የንባብ መጽሀፎችን በሚገባ ያጠናቀቁ አሊያም በተቋሙ የመግቢያ የምዘና ፈተና ተቀራራቢ የንባብ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆን ይገባቸዋል። በዚህ ክፍል ተማሪዎች የንባብ ፍጥነታቸውን እንዲያጎለብቱ እንዲሁም በሚያነቧቸው መጽሀፎች ውስጥ የሚያገኟቸውን አዳዲስ ቃላት በማውጣት ትርጉማቸውን እንዲረዱ ይታገዛሉ።በየሴሚስተሩ በተዘጋጁት መጽሀፎች ላይ አንብቦ የመረዳት ክህሎታቸው እንዲያድግ እንዲሁም ሲያነቡብ ያወቋቸውን አዳዲስ ቃላቶች በረለያየ መንገድ እንዲጠቀሙበት ጥረት ይደረጋል።
ይህ ክፍል እድሜያቸው ከ4-7 አመት የሆናቸው ተማሪዎች ፊደላቱን ከነቅጥያዎቻቸው ለይተውየጨረሱ እንዲሁም በንባብ ትምህርት በ1ኛ ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን የንባብ ስምንት የደረጃመጻህፍቶችን በሚገባ ያጠናቀቁ ተማሪዎች የጽሁፍ፣ ንባብ፣ የግብረ-ገብ፣ የታሪክና የባህል ትምህርቶችንየሚማሩበት ክፍል ነው።
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
4
3
2
1
$129.00