የግብረ-ገብ ትምህርት

የግብረ-ገብ ትምህርት
20 students

በዚህ በ3ኛ ክፍል የግብረገብ ትምህርት ራሱን የቻለ አንድ የትምህርት አይነት ሆኖ በየሴሚስተሩ ይሰጣል። ይህ ትምህርት ተማሪዎች በመልካም ስነ ምግባር የታነጹ፣ ሰብዓዊ እሴቶችን ጠንቅቀው በመረዳት ከማህበረሰቡ ጋር ሰላማዊ ህይወትን የሚያራምዱ፣ ቤተሰቦቻቸውን የሚያከብሩ፣ ማንነታቸውንጠንቅቀው በማወቅ በኢትዮጲያዊነታቸው የሚኮሩ ትውልድ እንዲሆኑ የተቀረጸ የትምህርት አይነት ነው።

Wubrest Adam
መምህርት

Wubrest Adam

የ2ተኛ ክፍል መምህርት።
Curriculum is empty

Instructor

0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$129.00
Translate »