Post “ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” “ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” በአሜሪካን የኢትዮጲያውያን የህጻናት ቤተመጻህፍት በአቡጊዳ የቋንቋና የባህል ተቋም። ተማሪዎቻችን በክፍል ውስጥ የሚያገኙትን እውቀት ለማጎልበት ይረዳቸው ዘንድ በቤተ መጻህፍት የንባብ ክህሎታቸውን ሲያዳብሩ።