የስነ ምግባር ትምህርት

የስነ ምግባር ትምህርት
20 students

በዚህ ክፍል ተግባራዊ ትምህርቶች ተካተዋል። በጽሑፍ፣ በንባብ፣ በታሪክ፣ እና በስነ ምግባር ትምህርቶች ውስጥ ከተካተቱት ትምህርቶች መካከል ኢትዮጵያዊ ማንነቴ በሚል ጀምሮ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰባችን፣የታሪክ ክንውኖችን፣ ስነ-ጥበብ በኢትዮጵያ ምን መልክ እንዳለው፣ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ሰሪዎች ግለ ታሪክ፣ የኢትዮጵያዊያን መሪዎች የቅብብሎሽ ታሪክ ከደርግ ጀምሮ እስከ ብልጽግና ድረስ፣ የኢትዮጵያ አብሮ መብላትና እንግዳ ተቀባይነት ባህል፣የኢትዮጵያ ታሪክ በአለም መድረክ ላይ ምን እንደሚመስል፣ እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትና አለማቀፋዊ ዜግነትን የሚዳስሱ ትምህርቶችን ያካተተ ነው። በዚህ ክፍል በተለይም ለማሕበረሰባቸውና ለሀገራአቸው መልካም ስራን የሰሩ ሰዎችን በተጋባዥ እንግድነት በትምህርት ቤት ውስጥ አሊያም በሚሰሩበት ቦታ ከተማሪዎች ጋር እንዲገናኙ በማመቻቸ፣ የተለያዩ ቦታዎችን እንዲጎበኙ ጉዞዎችን በማሰናዳት፣ የተጋብዥ እንግዳ ምድረኮችን እና የበጎ ፈቃደኝነት ጉብኝቶችን በማካተት ተማሪዎች የማህበረሰብ አገልግሎት ለሀገር እድገት ያለውን ጠቀሜታ እንዲረዱ እና ለሀገር ታሪክ የሰሩ ታላላቅ ሰዎችን በማመስገን አርአያ አድርገው ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ለማገልገል የሚችችሉበትን አቅም የማሳደግ ዓላማን የያዘ ነው።

Mestawet Feleke
የተቋሙ መስራች እና ዳይሬክተር

Mestawet Feleke

ዳይሬክተር
Curriculum is empty

Instructor

0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
Free
Translate »