የተቋሙ መስራች እና ዳይሬክተር
Mestawet Feleke
ዳይሬክተር

ይህ ፕሮግራም ተማሪዎች በመደበኛ ትምህርታቸው የመካከለኛ ደረጃ/Middle school ተማሪዎች በሚሆኑበት ጊዜ የሚወስዱት ፈተና ሲሆን በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ የትምህርት (high school) ቆይታቸው ሦስት ክሬዲት ማግኘት የሚችሉበት እድልን የያዘ ነው። በአንዳንድ ካውንቲዎች 6ኛ ክፍል ጀምሮ ፈተናው የሚሰጥ ሲሆን ሌሎች ካውንቲዎች ላይ ደግሞ 7ኛ ክፍል ላይ ይጀምራል።
የበለጠ መረጃ ለማግኘት የትምህርት ቤታቸውን አማካሪ (Student counselor) መጠየቅ አሊያም የትምህርት ቤቱን ድህረ ገጽ መጎብኘት ያስፈልጋል። ተቋማችን ኢትዮጲያዊያን ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ እንዲፈተኑ የሚያስችል የአንድ ሴሚስተር ወይም የ2 ወራት ስልጠና ይሰጣል።