ግብረ-ገብ

ግብረ-ገብ
20 students

በዚህ በ4ኛ ክፍል የግብረገብ ትምህርት ራሱን የቻለ አንድ የትምህርት አይነት ሆኖ በየሴሚስተሩ ይሰጣል። ይህ ትምህርት ተማሪዎች በመልካም ስነ ምግባር የታነጹ፣ ሰብዓዊ እሴቶችን ጠንቅቀው የሚረዱ፣ መልካም ባህሎቻቸውን ጠንቅቀው በማወቅ የሚተገብሩ፣ ከማህበረሰቡ ጋር ሰላማዊ ህይወትን የሚያራምዱ፣ ቤተሰቦቻቸውን የሚያከብሩ፣ ኃላፊነታቸውን የሚወጡ ብቁ ዜጋ እንዲሆኑ እንዲሁምማንነታቸውን ጠንቅቀው በማወቅ በኢትዮጲያዊነታቸው የሚኮሩ ትውልድ እንዲሆኑ የተቀረጸ የትምህርት
አይነት ነው።

መስታወት ንጉሴ
ዳይሬክተር

መስታወት ንጉሴ

የተቋሙ መስራች እንዲሁም ዳይሬክተር* Finance administrator* የወላጆች ኮሚቴ አባል* የቤተመጻህፍት አባል* የባችለር ድግሪ IT ተማሪ* 11 አመት ልምድ
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$129.00