ዳይሬክተር
መስታወት ንጉሴ
የተቋሙ መስራች እንዲሁም ዳይሬክተር* Finance administrator* የወላጆች ኮሚቴ አባል* የቤተመጻህፍት አባል* የባችለር ድግሪ IT ተማሪ* 11 አመት ልምድ
ይህ ፕሮግራም የ10 ወር የጊዜ ርዝመት ያለው ሲሆን በውስጡ ሶስት ሴሚስተርን ያካተተ ነው። 3ተኛ ክፍልን በሚገባ አጠናቀው የጨረሱ አሊያም በተቋሙ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና በብቃት የሰሩ መሆን ይገባቸዋል። በዚህ ክፍል የክፍሉን ደረጃ የሚመጥኑ መጻህፍትን በመጠቀም የሚሰጥ ትምህርት ነው።