ማጠቃለያ ፈተና የሚወስዱበት
በቤትዎJune 19 የተማሪዎች የሦስተኛ ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና የሚወስዱበት ዕለት ነው
June 19 የተማሪዎች የሦስተኛ ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና የሚወስዱበት ዕለት ነው
June 26,የመምህራን እና የወላጆች ውይይት (Parent and teacher Conference) ይካሄዳል::
July 3.የአመቱ ትምህርት የማጠቃለያ መዝጊያ ዝግጅት (Graduation)ይደረጋል:: በዚህ ዝግጅት4 ተማሪዎች ኢትዮጲያዊ ባህል እና ታሪክ ተኮር የሆኑ እና ዝግጅቶችን እንዲቀርቡ ፕሮግራም ተይዞላቸዋል:: በመሆኑም ዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ እና ልዩ ተሰጣኦ ያላቸው ተማሪዎች እስከ June 12. ድረስ ለተቋሙ ወይንም ለመምህራኖቻቸው በማሳወቅ መሳተፍ ይችላሉ ፥