የአመቱ ትምህርት የማጠቃለያ መዝጊያ

በቤትዎ

July 3.የአመቱ ትምህርት የማጠቃለያ መዝጊያ ዝግጅት (Graduation)ይደረጋል:: በዚህ ዝግጅት4 ተማሪዎች ኢትዮጲያዊ ባህል እና ታሪክ ተኮር የሆኑ እና ዝግጅቶችን እንዲቀርቡ ፕሮግራም ተይዞላቸዋል:: በመሆኑም ዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ እና ልዩ ተሰጣኦ ያላቸው ተማሪዎች እስከ June 12.  ድረስ ለተቋሙ ወይንም ለመምህራኖቻቸው በማሳወቅ መሳተፍ ይችላሉ ፥

Translate »