የላሜ ቦራ ተረቶች (1ሀ ክፍል ብቻ)

የላሜ ቦራ ተረቶች (1ሀ ክፍል ብቻ)
4 students

     ላሜ ቦራ በተማሪዎቻችን ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ናት። በየሳምንቱ ለተማሪዎች ጣፋጭ ተረቶችን በማዘጋጀት፣ የተረት መጽሀፍትን በማንበብ እንዲሁም ሙዚቃዎችን አብራ በመጫወት ከተማሪዎች ጋር ደስ የሚል ጊዜን ታሳልፋለች። ላሜ ቦራ በተማሪዎች የልደት ዝግጅት ላይ በመገኘትም የልጆችን ጊዜ አስደሳች እንዲሆን ታደርጋለች።

አስተማሪ:

ቃልኪዳን እውነቱ
ረዳት ዳይሬክተር

ቃልኪዳን እውነቱ

የ1ኛሀ ክፍል መምህር ከ2018 ጀምሮ በተቋሙ ውስጥ በመምህርነት እየሰራች ያለች።ከተቋሙ ውጪ ልጆችን በማስተማር የ4 አመት ልምድ ያላት ከልጆች ጋር ተግባቢና ልጆችን በጣም የምትወድ።የኮሌጅ ተማሪ
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$149.00

Leave a Reply

Your email address will not be published.