ንባብ

ንባብ
4 students

በዚህ ክፍል ለንባብ የምንጠቀማቸው የሚዳቆ የንባብ የደረጃ መጽሀፍቶችን ነው። እነዚህ የደረጃ መጽሀፎች ለተማሪዎቹ ቀላል በሆነ ዘዴ ማንበብን እንዲለማመዱ ያደርጋል። የደረጃ አንድ 10 መጽሀፎች ግዕዝ ፊደላትን በመጠቀም ተማሪዎች 33ቱን ቀዳሚ ሆሄያት ለይተው እንዲያውቁ ያስችላል። በቀጣይ የካዕብ ሆሄያትን ድምጽ እና ቅርጽ ይለያሉ። ቀጥሎም የሳድስ ሆሄያት እያለ በዚህ መንገድ በአጠቃላይ 50ሚ ጢጢ መጽሀፍትን በዚህ ክፍል ይጨርሳሉ። እነዚህን 50 ተነባቢ ሚጢጢ መጽሀፍት በየሴሚስተሩ በመከፋፈል አንድ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር 3 የደረጃ መጽሀፎችን ይጨርሳል። በሁለተኛው ሴሚስተር ተጨማሪ 3 ያጠናቅቃል። በሶስተኛው ሴሚስተር ተጨማሪ 3 የደረጃ መጻህፍትን በመጨረስ የ1ኛ ክፍል ትምህርትን ሲያጠናቅቅ 10 የደረጃ መጽሀፍትን አጠናቆ ይጨርሳል። ይህ ማለት ማንኛውንም የአማርኛ መጻህፍት ማንበብ ደረጃ ላይ ይደርሳል ማለት ነው። እነዚህ የንባብ የደረጃ መጽሀፎች በተቋሙ ቤተ መጻህፍት ውስጥ ስለሚገኙ ተማሪው በቀላሉ ተውሶ በመውሰድ በቤት ውስጥ ተጨማሪ ልምምድ ማድረግ ይችላል።

አስተማሪዎች

ዳዊት ሙልጌታ
መምህር

ዳዊት ሙልጌታ

የ1ኛ ክፍል ለ መምህር በተቋሙ ውስጥ በመምህርነት እየሰራ ያለ።* የ3 ዓመት ልምድ ያለው ከልጆች ጋር ተግባቢና ልጆችን በጣም የሚወድ።የኮሌጅ ተማሪ
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$149.00

Leave a Reply

Your email address will not be published.