ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ የቋንቋ ፈተና

ይህ ፕሮግራም ተማሪዎች በመደበኛ ትምህርታቸው ከ7ኛ ክፍል – 12ኛ ክፍል በሚደርሱበት ጊዜ የሚወስዱት የቋንቋ ፈተና ነው። ፕሮግራሙ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ የትምህርት (high school) ቆይታቸው የሚወስዱትን ቋንቋ ትምህርት ፈተናውን ቀድመው በመውሰድ ክሬዲት ማግኘት የሚችሉበት እድልን የያዘ ነው። ተቋማችን የኢትዮጲያዊያን ተማሪዎች በቋንቋቸው እንዲፈተኑ የሚያስችል የአንድ ሴሚስተር ስልጠና ይሰጣል።
| የትምህርት ደረጃ | በአካል ተማሪዎች | ለርቀት ተማሪዎች |
|
Sibling discount virtual
2ኛ ልጅ 20% 3 እና በላይ 30% |
||
| የቋንቋ ፈተና ዝግጅት | 129 | 139 |
|
103 90 |
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
4
3
2
1
$129.00
Leave a Reply