የታሪክና የባህል ትምህርት

የታሪክና የባህል ትምህርት
20 students

ተማሪዎች የኢትዮጲያን ታሪክ እና ባህል በተለያዩ ዝግጅቶች ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ሲማሩ ቆይተዋል።በተቋሙ በየአመቱ የአድዋ በአል፣ የኢትዮጲያ አዲስ አመት፣ የባህል ቀን፣ የቡሄ በዓል፣ የአጋፔ ዝግጅት እናሌሎችም ይከበራሉ። በእነዚህ ዝግጅቶች ላይ በሁሉም ክፍል ያሉ ተማሪዎች በመሳተፍ የሀገራቸውን ታሪክእና ባህል ይበልጥ እንዲያውቁ ይደረጋል። በዚህ በሶስተኛ ክፍል ግን የኢትዮጲያ ታሪክ እና የባህል ትምህርቶችበጽሁፍ ትምህርት ውስጥ ተካትቶ ይሰጣል። ይህም በውጪው አለም የተወለዱ እንዲሁምበልጅነታቸውምከሀገራቸው የወጡ ልጆች በማንነት ጥያቄ እንዳይወድቁ፣ የብዙ እሴቶች ባለቤት የሆነችው ሀገራቸውኢትዮጵያ ያላትን ድንቅ ታሪክ እንዲያውቁ እና በኢትዮጲያዊነታቸው እንዲኮሩ ያስችላቸዋል።

ደበበ ተክሌ
መምህር.የሥነ ምግባር ኮሚቴ ሃላፊ

ደበበ ተክሌ

የ3ተኛ ክፍል መምህር ከ2019 ጀምሮ በመምህርነት እያገለገለ የሚገኝ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና ባህርዳር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት የሰራ።ከልጆች ጋር ማሳለፍና ልጆችን ለማስተማር ከፍተኛ ጥረት የሚያደርግ በተቋሙ ውስጥ የሥነ ምግባር ኮሚቴ ሃላፊ የማስተርስ ዲግሪ ያለው::
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$129.00