የጹሑፍ አጻጻፍ

የጹሑፍ አጻጻፍ
20 students

በዚህ በ3ኛ ክፍል የሚሰጠውን የጽሁፍ ትምህርት ለመማር በ2ኛ ክፍል ላይ የሚሰጠውን የሶስቱን ሴሚስተር ትምህርት በሚገባ በማጠናቀቅና አመርቂ ውጤት በማምጣት ወደ 3ኛ ክፍል ያለፉ ወይም ደግሞ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ተመጣጣኝ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆን ይኖርባቸዋል። ይህ የጽሁፍ ትምህርት ለ10 ወራት የሚሰጥ ሲሆን በሶስት ሴሚስተሮች ከአንቀጽ/Paragraph writing/ እስከ ጽሁፍ አደረጃጀት /Essay writing/ ምንባብ እንዲሁም ስነ ቃልን ጨምሮ በመከፋፈል የሚሰጥ ትምህርት ነው።

ደበበ ተክሌ
መምህር.የሥነ ምግባር ኮሚቴ ሃላፊ

ደበበ ተክሌ

የ3ተኛ ክፍል መምህር ከ2019 ጀምሮ በመምህርነት እያገለገለ የሚገኝ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና ባህርዳር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት የሰራ።ከልጆች ጋር ማሳለፍና ልጆችን ለማስተማር ከፍተኛ ጥረት የሚያደርግ በተቋሙ ውስጥ የሥነ ምግባር ኮሚቴ ሃላፊ የማስተርስ ዲግሪ ያለው::
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$129.00