ጽሁፍ ትምህርት

ጽሁፍ ትምህርት
20 students

ይህ ክፍል በ4ኛ ክፍል የሚሰጠውን የጽሁፍ ትምህርት ለመማር ከ3ተኛ ክፍል ጨርሰው ለመጡ ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን በተመጣጣኝ የእውቀት ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎችንም በመግቢያ ውጤት
መስፈርት መሰረት ይቀላቅላል። ይህ የጽሁፍ ትምህርት ለ10 ወራት የሚሰጥ ሲሆን በሶስት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ እና በውስጡም ስሁፍ አጻጻፍን፣ ሥነ ቃል፣ እንዲሁም የኢትዮጲያን ታሪክ በጽሁፍ በስፋት የሚያስተምር ክፍል ነው።

መስታወት ንጉሴ
ዳይሬክተር

መስታወት ንጉሴ

የተቋሙ መስራች እንዲሁም ዳይሬክተር* Finance administrator* የወላጆች ኮሚቴ አባል* የቤተመጻህፍት አባል* የባችለር ድግሪ IT ተማሪ* 11 አመት ልምድ
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$129.00
NOTE: You have to pass these courses before you can enroll this course.

Leave a Reply

Your email address will not be published.