የጹሑፍ አጻጻፍ

የጹሑፍ አጻጻፍ
20 students

አጠቃላይ የ2ኛ ክፍል ትምህርትን ለማጠናቀቅ 10 ወራት የሚፈጅ ሲሆን ትምህርቱ በሶስት ሴሚስተር የተከፋፈለ ነው። በዚህ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች ፊደላቱን ከነቅጥያዎቻቸው ለይተው የጨረሱ እና 1ኛ ክፍል የሚሰጠውን ትምህርት በጥሩ ውጤት አጠናቀው የተዘዋወሩ አሊያም በተቋሙ የሚሰጠውን የ2ኛ ክፍል የመግቢያ ፈተና በሚገባ የሰሩ ተማሪዎች ናቸው። በየሴሚስተሩ ከቃላት ምስረታ ጀምሮ አረፍተ ነገር፣ ስርአተ ነጥብ፣ ሀረግ እና የመሳሰሉትን ይማራሉ።ይህ ክፍል እድሜያቸው ከ4-7 አመት የሆናቸው ተማሪዎች ፊደላቱን ከነቅጥያዎቻቸው ለይተውየጨረሱ እንዲሁም በንባብ ትምህርት በ1ኛ ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን የንባብ ስምንት የደረጃመጻህፍቶችን በሚገባ ያጠናቀቁ ተማሪዎች የጽሁፍ፣ ንባብ፣ የግብረ-ገብ፣ የታሪክና የባህል ትምህርቶችንየሚማሩበት ክፍል ነው።

ፍቱን ጌታቸው
መምህርት

ፍቱን ጌታቸው

የ2ኛ ክፍል መምህርከ2019 ጀምሮ በተቋሙ ውስጥ በመምህርነት እየሰራች ያለች* የስነ ጥበብ ባለሙያ* የስእል ትምህርት ቤት በመክፈት ለበርካታ አመታት ልጆችን ያስተማረች።* ልጆችን በማስተማር ከ8 አመት በላይ ልምድ ያላት። * በተቋሙ ውስጥ የባህልና የስነጥበባት ተጠሪ* ባችለር ድግሪ ያላት
Curriculum is empty
0.0
0 total
5
0
4
0
3
0
2
0
1
0
$129.00