የመምህራን እና የወላጆች ውይይት
በቤትዎJune 26,የመምህራን እና የወላጆች ውይይት (Parent and teacher Conference) ይካሄዳል::
June 26,የመምህራን እና የወላጆች ውይይት (Parent and teacher Conference) ይካሄዳል::
July 3.የአመቱ ትምህርት የማጠቃለያ መዝጊያ ዝግጅት (Graduation)ይደረጋል:: በዚህ ዝግጅት4 ተማሪዎች ኢትዮጲያዊ ባህል እና ታሪክ ተኮር የሆኑ እና ዝግጅቶችን እንዲቀርቡ ፕሮግራም ተይዞላቸዋል:: በመሆኑም ዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ እና ልዩ ተሰጣኦ...