Category: ወቅታዊ ጉዳዮች

የአዳዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል
Post

የአዳዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል

ለ2021/2022የትምህርት ዘመን የአዳዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል። የአማርኛ ቋንቋ፣ የግብረ-ገብ፣ የባህል ፣ የታሪክ ትምህርቶች በየደረጃቸው ይሰጣሉ። ትምህርቱ በ Virtual ስለሚሰጥ በየትኛውም የአሜሪካ ግዛት ያላችሁ ዕድሜያቸው ከ3 ዓመት እስከ 10 ዓመት የሆኑ ልጆች ያሉዋችሁ ወላጆች የእድሉ ተጥቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛዥኋል። በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ 571-733-3634 ወይንም 571-276-0217 email- abugidalanguagecenter2018@gmail.com

የባህል ቀን በአቡጊዳ
Post

የባህል ቀን በአቡጊዳ

የባህል ቀን በአቡጊዳ የቋንቋና የባህል ተቋም። በጣም ልዩ የሆነ ትምህርታዊና አዝናኝ ዝግጅት ነበር የተቋሙን የወላጆች ኮሚቴ ከልብ እናመሰግናለን።

“ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል”
Post

“ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል”

“ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” በአሜሪካን የኢትዮጲያውያን የህጻናት ቤተመጻህፍት በአቡጊዳ የቋንቋና የባህል ተቋም። ተማሪዎቻችን በክፍል ውስጥ የሚያገኙትን እውቀት ለማጎልበት ይረዳቸው ዘንድ በቤተ መጻህፍት የንባብ ክህሎታቸውን ሲያዳብሩ።

ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ የቋንቋ ፈተና
Post

ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ የቋንቋ ፈተና

ይህ ፕሮግራም ተማሪዎች በመደበኛ ትምህርታቸው ከ7ኛ ክፍል – 12ኛ ክፍል በሚደርሱበት ጊዜ የሚወስዱት የቋንቋ ፈተና ነው። ፕሮግራሙ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ የትምህርት (high school) ቆይታቸው የሚወስዱትን ቋንቋ ትምህርት ፈተናውን ቀድመው በመውሰድ ክሬዲት ማግኘት የሚችሉበት እድልን የያዘ ነው። ተቋማችን የኢትዮጲያዊያን ተማሪዎች በቋንቋቸው እንዲፈተኑ የሚያስችል የአንድ ሴሚስተር ስልጠና ይሰጣል። በሁሉም ፕሮግራሞች ተማሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ በየክፍሉ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና...